የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተካሄደ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ካርታ

በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሦስትዮሽ ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሦስትዮሽ ስብሰባ በስኬት መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ሚኒስትሮቹ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ያደረጉት ጉብኝትም ለጥያቄዎቻቸው አጥጋቢ ምላሽ ያገኙበት መሆኑን ነው የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ለአሜሪካ ድምፅ የተናገሩት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተካሄደ