የበዓሉ መቃረብ ችግሩን ችግሩን ማባባሱ ተዘገበ
ከጥቂት ወራት ወዲህ በኢትዮጵያ የዋጋ ንረት እየተባባሰ መሄዱ ማንም ሊክደው የማይችለው ሐቅ ሆኗል። አሁን ደግሞ የፋሲካ በዓል መቃረብ ችግሩን ያባባሰው ይመስላል።
ለመሆኑ ሰሞኑን መርካቶ ምን ትመስላለች?