የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ (UNICEF) ይፋ ያደረገው አስቸኳይ ማሳሰቢያ፣ ለጊዜውም ቢሆን አጣዳፊ ዕርዳታ እንደሚያስፈልግ አመልክቶ፣ ፓሪስ ላይ የተሰባሰቡት የዓለም መሪዎች ግን፣ በአየር ንብረት ላይ ውሳኔ ማድረግ እንዳለባቸውም ጠቁሟል።
የቪኦኤዋ አኒታ ፖል ከጆንስቤርግ ዘገባ ልካለች፣ ትዝታ በላቸው አቅርባዋለች። ዝርዝሩን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5