የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ኢትዮጵያዊያ አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ የሚፈልጉ መሆኑን አስታውቋል።
አዲስ አበባ —
አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር ቀደም ሲል ከተገመተው መጨመሩን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ የኢትዮጵያ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት የለጋሾችን ዕርዳታ እንደሚፈልግ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅ/ቤት ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን ይፋ አድርገዋል።
ሁኔታውን ለመገምገም የቀኝት ቡድኖቸ መቋቋማቸው ተገልጿል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5