በኢትዮጵያ ቀጣዩ የድርቅ ዓመት እንደማይሆን ለመናገር ጊዜው ገና ነው

  • እስክንድር ፍሬው
ቀጠዩ ዓመት ሌላ የድርቅ ዓመት እንደማይሆን ለመናገር ጊዜው ገና ነው ይላል የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኤጄንሲ፣ ዘንድሮን ጨምሮ ለሁለት ተከታታይ ዓመታት የተከሰተው ድርቅ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን የእርዳታ ጥገኛ አድርጎ ቆይቷል፡፡

ብሄራዊ የሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ቀደም ሲል እንደተነበየውም የዘንደሮው የክረምት ዝናብ በታሰውበውና በመደበኛው መንገድ ቀጥሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5