ኢትዮጵያ በድርቅ ምክንያት ከሚከሠት አደጋ ነፃ መሆን አልቻለችም ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ካርታ

ለድርቅ ተጋላጭ በሆነችዋ ኢትዮጵያ ትኩረት ሊሠጠው የሚገባው ሥራ ለአደጋ የማይበገር ህብረተሠብን መፍጠርን እንደሆነ የብሔራዊ አደጋ ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽነር አስታወቁ፡፡

ለድርቅ ተጋላጭ በሆነችዋ ኢትዮጵያ ትኩረት ሊሠጠው የሚገባው ሥራ ለአደጋ የማይበገር ህብረተሠብን መፍጠርን እንደሆነ የብሔራዊ አደጋ ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽነር አስታወቁ፡፡

በዚህ ረገድ የተከናወኑ ሥራዎች በቂ አይደሉም ብለዋል፡፡ መንግሥት ለምግብ ዋስትና ማስፈፀሚያ መርሃ ግብር ብቻ በየዓመቱ 2 ቢሊዮን ብር እንደሚመድብም ገለፁ፡፡

በሶማሌ ክልል የተከሠተው የአተት በሽታ ከቁጥጥር የወጣ ችግር አይደለም ተባለ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ በድርቅ ምክንያት ከሚከሠት አደጋ ነፃ መሆን አልቻለችም ተባለ