ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የክልሉ መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

የቤንሻንጉል ክልል ተፈናቃዮች በባሕርዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ተጠልለው

በባሕርዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን ተጠልለው የሚገኙት ከቤንሻንጉል ክልል ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች በቤተክርስቲያኑ እያገኙት ያሉት መፍትሔ ጊዜያዊ በመሆኑ ዘላቂውን መፍትሔ ሊያገኙ የሚችሉት ከመንግሥት ነው ሲሉ የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ ገለጹ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ከቤንሻንጉል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የክልሉ መንግሥት ዘላቂ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ