የኢትዮጵያ የክብር ቆንሲል በክሊቭላንድ - ኦሃዮ

ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ

የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲውን የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን የክብር ቆንሲል አድርጎ ሾሟል።

የኢትዮጵያ መንግሥት የኦሃዮ ዩኒቨርሲቲውን የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር ዶ/ር ብሩክ ኃይሉን የክብር ቆንሲል አድርጎ ሾሟል።

በአዲሱ ሹመታቸውና በሚጠብቋቸው ሥራዎች ላይ አነጋግረናቸዋል።

ሃሣቦቻቸውን ከተያይዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የክብር ቆንሲል በክሊቭላንድ - ኦሃዮ