በኤርትራ ድንበር አካባቢ የነበረን የኢትዮጵያ ሠራዊት ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወር እየተሰራ ያለውን ሥራ ለማደናቀፍ ሙከራ እያደረገ ያለ ኃይል መኖሩን ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል፡፡
አዲስ አበባ —
በኤርትራ ድንበር አካባቢ የነበረን የኢትዮጵያ ሠራዊት ወደ ሌላ ቦታ ለማዘዋወር እየተሰራ ያለውን ሥራ ለማደናቀፍ ሙከራ እያደረገ ያለ ኃይል መኖሩን ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ተናግረዋል፡፡ ሁኔታው ተቀባይነት እንደሌለው የገለፁት የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ድርጊቱ መከላከያ ሠራዊትን አያስቆምም ብለዋል፡፡
መከላከያን ማንም አያግተውም ሲሉ የተናገሩት፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5