የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ በኋላ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች መኖራቸውን የኮማንድ ፖስት ማለትም የማዘዣ ዕፅ ጽ/ቤት ኃላፊ የመከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ —
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ በኋላ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች መኖራቸውን የኮማንድ ፖስት ማለትም የማዘዣ ዕፅ ጽ/ቤት ኃላፊ የመከላከያ ሚኒስትር ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡ እንደባለፈው በርከት አድርጎ በመሰብሰብ ሳይሆን የሁከትና ብጥብጡን ዋና መሪዎች ተጠያቂ ማድረግን መሰረት ያደረገ ሥራ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
ዐዋጁን ተግባራዊ በማድረጉ ሂደት አሥራ ሰባት የፀጥታ ኃይሉ አካላት መቁሰላቸውን የተናገሩት ሚኒስትሩ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ስለደረሰው ጉዳት ግን በግለፅ አላመለከቱም፡፡
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5