የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ያስፈለገው፣ ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ሳይሆን፤ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጣ ባለው እና በሀገሪቱ ላይ በተደቀነው ስጋት ምክንያት መሆኑን፣ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡
አዲስ አበባ —
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ያስፈለገው፣ ከተቃውሞ ሰልፎች ጋር በተያያዘ ሳይሆን፤ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየመጣ ባለው እና በሀገሪቱ ላይ በተደቀነው ስጋት ምክንያት መሆኑን፣ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው ረዳ ለጋዜጠኞች እንዳሉት“መንግሥትን ሳይሆን መላ ሃገሪቱን ለማጥፋት የሚፈልጉ የውጭ ጠላቶች አሉ።
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ፣ መላ ሃገሪቱን እንዲያካትት የተደረገውም፣ እነዚህ ጠላቶች የት ላይ እንደሚያቆሙ ስለማይታወቅ ነው” ብለዋል።
ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5