የሕዳሴው ግድብ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ፣ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ አረጋግጫለሁ አለ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
የሕዳሴው ግድብ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ፣ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ አረጋግጫለሁ አለ፡፡ ወደዚሁ ድርጊት የገፏቸው ምክንያቶች ግን ከሥራቸው ጋር የተያያዙ ለመሆናቸው ፍንጭ ከማግኘት የዘለለ ውጤት እንዳልተገኘና ለዚህም ሰፊ ጊዜ እንደሚያስፈልግ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሺነር ጄነራል አስታወቁ፡፡
ሰኔ 16 ቀን በመስቀል አደባባይ የተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ምርመራም ገና ከፍፃኔ እንዳልደረሰ ተናግረዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ አረጋግጫለሁ አለ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ አረጋግጫለሁ አለ