ኢትዮጵያ የድፍድፍ ነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሙከራ ምርትን ዛሬ በይፋ ጀመረች፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ የድፍድፍ ነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሙከራ ምርትን ዛሬ በይፋ ጀመረች፡፡
የሙከራ ምርቱን በማስጀመር ሥነ ስርዓት ላይ የኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዲ መሐሙድና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሸዴ መገኘታቸውን የሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
የሙከራ ምርቱ እንደሚጀመር ትናንት ያሳወቁት የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በቀን 450 በርሜል ድፍድፍ የተፈጥሮ ጋዝ የማውጣት ሥራ ይከናወናል ማለታቸው ተዘግቧል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5