በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎና በሌሎች ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ጉዳይ ተቀጠረ

  • መለስካቸው አምሃ
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎና በሌሎች ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው ሠላሳ ስምንት ተከሳሾች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ ሕግ ባቀርበው ጥያቄ ዛሬም ብይን አልሰጠም፡፡

የፌደራሉ ከ/ፍርድ ቤት አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎና በሌሎች ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው ሠላሳ ስምንት ተከሳሾች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ ሕግ ባቀርበው ጥያቄ ዛሬም ብይን አልሰጠም፡፡

የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ጥያቄ ለሁለተኛ ጊዜ የቀረበ ሲሆን ተካሳሾችና ጠበቆቻቸው ተቃውመዋል፡፡

ብይኑን ነገ ለማሰማት ፍርድ ቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎና በሌሎች ወንጀሎች ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ጉዳይ ተቀጠረ