የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ ሃብታሙ ሚልኬሣ የክስ መቃወሚያ መልስ አልደረሰልኝም አለ። ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠውም ጠይቋል። ፍርድ ቤቱም የአንድ ሣምንት ተጨማሪ ጊዜ ፈቅዶለታል።
በሌላ በኩል እሥረኞቹ በማረሚያ ቤት በደል እንደተፈጸመባቸው በጠበቃቸው አማካይነት ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ ሃብታሙ ሚልኬሣ የክስ መቃወሚያ መልስ አልደረሰልኝም አለ