አቶ ኢሳያስ ዳኘው በአዲስ የሙስና ወንጀል ተጠረጠሩ

  • መለስካቸው አምሃ
ዓቃቤ ሕግ አቶ ኢሳያስ ዳኘውን በአዲስ የሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት አመለከተ፡፡

ዓቃቤ ሕግ አቶ ኢሳያስ ዳኘውን በአዲስ የሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ ሲል ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት አመለከተ፡፡ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠውም ጠየቀ፡፡ የተጠርጣሪ ጠበቃ ጥያቄውን ተቃወሙ፡፡

ፍ/ቤት በ50ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ወሰነ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ኢሳያስ ዳኘው በአዲስ የሙስና ወንጀል ተጠረጠሩ