የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 8ኛ ፍትሃ ብሄር ችሎት የአቶ ኤልያስ ገብሩ አካልን ነፃ የማድረግ አቤቱታ ውድቅ አደረገ፡፡
አዲስ አበባ —
የከሳሽ ጠበቃ ለበላይ ፍ/ቤት የይግባኝ አቤቱታቸውን እንደሚያቀርቡ አስታወቁ፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአቶ ኤልያስ ገብሩ የፍ/ቤት ውሎ