በምክትል ኮሚሺነር ግርማ ካሳና በሌሎች 10 የፖሊስ አባላት የዋስትና ጥያቄ ብይን ተሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ
የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተረኛ ችሎት በምክትል ኮሚሺነር ግርማ ካሳ እና በሌሎች አሥር የፖሊስ አባላት የዋስትና ጥያቄ ብይን ሰጠ፡፡

የፖሊስ አባላቱ ከ15 ሺህ እስከ 6 ሺህ ብር በሚበቃ ዋስትና ከእሥር እንዲፈቱ አዘዘ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5