ለጠ/ር አብይ በተሰናዳ የድጋፍ ሰልፍ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ
በአዲስ አበባ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በተሰናዳ የሕዝብ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች ላይ አቃቢ ህግ ክስ አደራጅቶ እንዲያቀርብ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፈቀደ።

በአዲስ አበባ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በተሰናዳ የሕዝብ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎችላይ አቃቢ ህግ ክስ አደራጅቶ እንዲያቀርብ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፈቀደ።

የፌዴራሉ ፍርድ ቤት የአዲስ አበባ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነርን ጨምሮ የሌሎች የፖሊስ መኮንኖችን የዋስትና ጉዳዮችን ለመወሰን ለነገ ቀጠሮ ይዟል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ለጠ/ር አብይ በተሰናዳ የድጋፍ ሰልፍ ፈንጅ አፈንድተዋል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎች ጉዳይ