የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስድሥተኛ ፍትሐብሔር ችሎት የፍርድ ባለመብቶች በሆኑ ዘጠና ሥምንት ሰዎችና በዙና ትሬዲንግ መካከል ባለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ ውሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል፡፡
አዲስ አበባ —

የፍርድ ባለመብቶች ጠበቃ አፈፃፀሙን አላግባብ ዘግይቷል ይላሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በዘጠና ሥምንት ሰዎችና በዙና ትሬዲንግ መካከል ባለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ