የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በሃያ ስድሥት ሰዎች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ መሰርቷል፡፡
አዲስ አበባ —
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በሃያ ስድሥት ሰዎች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ መሰርቷል፡፡
ተከሳሾቹ ከዓለምቀፉ የሽብር ድርጅት ከአይሲስ ጋር ግንኙነት ፈጥሯል ሲል አቃቤ ሕጉ ይከሳቸዋል።
ተከሳሾቹ የክስ መቃወምያቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ሰጥቷል።
ዓቃቤ ሕግ ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠናኛ ወንጀል ችሎት በመሰረተው ክስ እንዳመለከተው ሃያ ስድሥቱም ተከሳሾች በሁለት ከፍሏቸዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5