በከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በተጠረጠሩ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

  • መለስካቸው አምሃ
ዐቃቤ ሕግ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ፈፅመዋል በሚል ጥርጣሬ የምርመራ መዝገብ በከፈተባቸው ሰዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠይቋል።

ተጠርጣሪዎቹ ጥያቄውን በብርቱ የተቃወሙ ሲሆን፣ ፍርድ ቤቱ የተጠርጣሪዎቹን ተቃውሞ ውድቅ አድርጎ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5