በከባድ የሙስና ወንጀሎች የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ

  • መለስካቸው አምሃ
በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ተፈፅመዋል ባላቸው ከባድ የሙስና ወንጀሎች የጠረጠራቸውን ኃላፊዎችና ሌሎች ተከሣሾችን ፌደራል ፖሊስ ዛሬ ፍርድ ቤት አቅርቧል።

ተጠርጣሪዎቹም የአያያዝ በደል ደርሶብናል ሲሉ አቤት ብለዋል።

ፍርድ ቤት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በከባድ የሙስና ወንጀሎች የተጠረጠሩ ፍ/ቤት ቀረቡ