ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክረት ጠበቆችና በመርማሪ ፖሊስ መካከል በተነሳው ክርክር፣ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤት ለነገ ቀጠሮ ሰጠ፡፡
አዲስ አበባ —
በሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክረት ጠበቆችና በመርማሪ ፖሊስ መካከል በተነሳው ክርክር፣ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤት ለነገ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ መርማሪ ፖሊስ ዳይሬከተሩ የተጠረጠሩባቸውን ህገወጥ ግዥዎች ለይቶ፣ ለፍርድ ቤት በጹሑፍ ማቅረቡ ታወቀ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቀድሞ ሜቴክ ኃላፊ ጠበቆችና በመርመሪ ፖሊስ ጉዳይ ፍ/ቤት ቀጠሮ ሰጠ