የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት እነ አቶ መላኩ ፈንታ ያቀረቡትን አቤቱታ ውድቅ አድርገ።
አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት እነ አቶ መላኩ ፈንታ ያቀረቡትን አቤቱታ ውድቅ አድርጎ፥ በጉዳያቸው ላይ መሰማት የጀመረውን የዓቃቤ ሕግ የምስክሮች ቃል እንዲቀጥል ወሰነ።
የምስክሮቹ ቃል የሚሰማበትን የጊዜ ሰሌዳ እንዳወጣም አስታውቋል።
መለስካቸው አምሃ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። የድምፅ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5