በሙስና ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

  • መለስካቸው አምሃ
ዓቃቤ ሕግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ የመሠረተባቸው የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጓል።

ችሎት ላይ ያልተገኙ ተከሳሾች መጥሪያ እንዲደርሳቸው በድጋሚ ትዕዛዝ ወጥቷል።

“የተሳሳተ ዜና አቅርበዋል” የተባሉ የሚድያ ተቋማት ተጠሪዎች “በካባድ ተግሳፅ” ታልፈዋል።

ፍርድ ቤቱ ዋናውን ጉዳይ ለማየት ቀጠሮ ቆርጧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሙስና ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ