የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት በከባድ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት በሜጄር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ፡፡
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 10ኛ ወንጀል ችሎት በከባድ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት በሜጄር ጄነራል ክንፈ ዳኘው ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ፡፡
ፍርድ ቤቱ በከፍተኛ የስብዓዊ መብት ጥሰት፣ በተጠረጠሩት በአቶ ተስፋዬ ውርጌ ጉዳይ ላይም ተመሳሳይ ውሳኔ ሰጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በከባድ የሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት ላይ ፖሊስ የጠየቀው የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ