በኢትዮጵያ ተባብሶ የቀጠለው ግጭትና ሁከት

  • ቪኦኤ ዜና

በኢትዮጵያ፣ በተለይም በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በአማጽያን እና በፌዴራል ኃይሎች መካከል ተባብሶ የቀጠለው ግጭት፣ በሺሕ ለሚቆጠሩ ሲቪሎች ሞትና በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ደግሞ መፈናቀል ምክንያት ኾኗል።

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ተባብሶ የቀጠለው ግጭትና ሁከት

ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አህመድ በሥልጣን በቆዩባቸው ባለፉት አምስት ከመንፈቅ ዓመታት፣ በኦሮሚያ፣ በትግራይና በአማራ ክልሎች የተካሄዱ ግጭቶችንና ተግባራዊ ያልሆኑ የሰላም ጥሪዎችን ወደኋላ የሚመለከተው በሃሩን ማሩፍ የተዘጋጀ ትንታኔ ነው።

እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።