“የጠ/ሚኒስትሩ ሥራ መልቀቂያ ድንገተኛ አይደለም” - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ

የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ድንገት የመጣ አለመሆኑን የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ገለፁ።

የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ድንገት የመጣ አለመሆኑን የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ገለፁ።

ሚኒስትሩ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ እራሣቸውን ብቻ እንጂ ካቢኔያቸውን የሚመለከት አለመሆኑንም ጠቁመዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

“የጠ/ሚኒስትሩ ሥራ መልቀቂያ ድንገተኛ አይደለም” - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ