የኢዜማ መግለጫ

  • መለስካቸው አምሃ
መንግሥትና ሌሎች ባለድርሻ አካሎች ከሁሉ አስቀድመው በሀገር ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን እንዲሰሩ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ጥሪ አቀረበ፡፡

በሲዳማ ዞንም ይሁን እና በሌሎች ሀገሪቱ ክፍሎች ችግር የፈጠሩ ኃይሎችንም ጉዳይ መንግሥት አጣርቶ ለህግ እንዲያቀርባቸው ጠየቀ፡፡

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢዜማ መግለጫ