በኢትዮጵያ አሣታሚ ድርጅቶችና ሥራ አስኪያጆች ተከሰሱ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ አሣታሚ ድርጅቶችና ሥራ አስኪያጆች ተከሰሱ

ሦስት አሣታሚ ድርጅቶችንና ሥራ አስኪያጆቻቸውን ሕዝብን ለአመፅ በማነሣሣትና ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፍረስ በሚደረጉ ወንጀሎች ፌደራል አቃቤ ህግ ከሰሳቸው።

የ“ፋክት” መፅሄት አሣታሚ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ በፖሊስ ተይዘው እንዲቀርቡ ታዝዟል።

ለዝርዝሩ የፍርድ ቤቱን ውሎ የተከታተለውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡