በመጭው እሁድ የአዲስ አበባው የኢትዮ - ኩባው ወዳጅነት አደባባይ የሚካሄደው ሥነ ስርዓት “ካስትሮና ሀገራቸው፤ የዋሉልንን ውለታ የምናሳውቀበት ነው” ሲሉ በኩባ የተማሩ ኢትዮጵያውያን ተናግረዋል፡፡
አዲስ አበባ —
ዕምባ እያቋረጣቸው ይሄንኑ የተናገሩት አንዲት ኢትዮጵያዊ ሀኪም ዶ/ር ሙሉዓለም ገሠሠ
“ፊደል ለራሱ ሣይሆን ለሌሎች የኖረ ነው” ብለዋል፡፡
ዶ/ር ሙሉዓለም ገሠሠ
በሌላ በኩል ደግሞ የጭንቅላት የህብለ ሠረሠር የነርቭ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ዘነበ ገድሌ ደግሞ በ1972ዓ.ም. በውጤታቸው ተመርጠው ኩባ ከተላኩ አንድ መቶ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች አንዱ ናቸው፡፡
ዶ/ር ዘነበ ገድሌ
ካስትሮ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ፣ ለታዳጊ ወጣቶች የሠጡት ትኩረት ከፍተኛ እንደነበር ይናገራሉ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
“ፊደል ለራሱ ሣይሆን ለሌሎች የኖረ ነው” ዶ/ር ሙሉዓለም ገሠሠ