ጠ/ሚ አብይ ለውጡን ለማስቆም የሚደረጉ ሙከራዎች ባዶ መሻቶች ናቸው አሉ

  • እስክንድር ፍሬው

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ለማስቆም የሚደረጉ ሙከራዎች ባዶ መሻቶች ናቸው ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ለማስቆም የሚደረጉ ሙከራዎች ባዶ መሻቶች ናቸው ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄንን የተናገሩት የ2011ን በጀት ለማፅደቅ በፓርላማ በተካሄደው ሥነ ስርዓት ላይ ባደረጉት ገለፃ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ጠ/ሚ አብይ ለውጡን ለማስቆም የሚደረጉ ሙከራዎች ባዶ መሻቶች ናቸው አሉ