ሰሞኑን የክስ መዝገባቸው እንዲቋረጥ ከተወሰነው 137 ግለሰቦች እና ድርጅቶች ውስጥ የግንቦት ሰባት ሊቀርመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀዋር መሀመድ እንደዚሁም ኢሳት እና ኦኤምኤን ቴሌቪዥን እንደሚገኙበት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
ሰሞኑን የክስ መዝገባቸው እንዲቋረጥ ከተወሰነው 137 ግለሰቦች እና ድርጅቶች ውስጥ፣ የግንቦት ሰባት ሊቀርመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀዋር መሀመድ እንደዚሁም ኢሳት እና ኦኤምኤን ቴሌቪዥን እንደሚገኙበት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታውቋል፡፡
የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግን ቃል አቀባይ በስልክ አነጋግረናቸዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ክሳቸው እንዲቋረጥ የተወሰነው 137 ግለሰቦች እና ድርጅቶችን በተመለከተ