ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክርቤት ቋሚ ያልሆኑ አባል ለመሆን ዛሬ ተመርጣለች። በ185 ድምፅ የተመረጠች ስትሆን የሚያስፈልገው 127 ድምፅ እንደነበረም ታውቋል።
ዋሽንግተን —
ስዊድንና ቦሊቭያም በጸጥታው ምክርቤት ለሁለት አመታት ያህል ቋሚ ያልሆኑ አባላት ሆነው ያገለግላሉ።
ሌሎች ቋሚ ያልሆኑ አምስት አባላት ግብጽ፡ጃፓን፡ሴኔጋል፡ኡክሬንና ኡራጋይም ተመርጠዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታ ምክርቤት አባል ሆነች