የበጎ ሰው ሽልማት ትናንት እሁድ ባካሄደው ሥነ ስርዓት የፌስቱላ መሥራች የሆኑትን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ጨምሮ የላቀ አስተዋፅዖ ላበረከቱ አሥራ አንድ ሰዎች እውቅና ሰጥቷል፡፡
አዲስ አበባ —
የበጎ ሰው ሽልማት ትናንት እሁድ ባካሄደው ሥነ ስርዓት የፌስቱላ መሥራች የሆኑትን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ጨምሮ የላቀ አስተዋፅዖ ላበረከቱ አሥራ አንድ ሰዎች እውቅና ሰጥቷል፡፡
ከተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ እውቅናንና ተቀባይነት ያገኘው የበጎ ሰው ሽልማት፣ ዘንድሮም ዕቅዱን በማሳካት በየዘርፉ “ጀግና” ያላቸውን ሸልሟል፣ እውቅና የመስጠቱን ሥነ ስርዓቱን አካሂዷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚዎች ታወቁ