"እስር፣ ድብደባ፣ ስጋት፣ ፍርሃትና ተስፋ መቁረጥ ተጭኖናል" ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች

"በድብደባ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈፀምበናል የሚሉ ለሚመለከተው አካል ማመልከት ይችላሉ" የኢትዮጵያ መንግሥት

እስር፣ ድብደባ፣ ስጋት፣ ፍርሃትና ተስፋ መቁረጥ ተጭኖናል ይላሉ በኦሮሚያ፣ በአማራ እና በኮንሶ የሚገኙ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ሀገሪቱን ለማረጋጋተና አጥፊዎቹን ለመለየት ረድቶናል በድብደባ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ይፈፀምበናል የሚሉ ለሚመለከተው አካል ማመልከት ይችላሉ ብሏል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"እስር፣ ድብደባ፣ ስጋት፣ ፍርሃትና ተስፋ መቁረጥ ተጭኖናል" ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች

ጽዮን ግርማ የተለያዩ ሰዎች አነጋግራ የመንግሥትን ምላሽ አካታ ተከታዩን ዘገባ አጥናቅራለች።

Your browser doesn’t support HTML5

"እስር፣ ድብደባ፣ ስጋት፣ ፍርሃትና ተስፋ መቁረጥ ተጭኖናል" ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች