ኢትዮጵያ ለዓባይ ግድብ ግንባታ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾመች
ዋሺንግተን ዲሲ —
ባለፈው ሐምሌ 19 ቀን በተገደሉት ዋና ሥራ አስኪያጅ ስመኘው በቀለ ቦታ፣ ምክትላቸው የነበሩት ኤፍሬም ወልደ ኪዳን ናቸው የተሾሙት።