ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ላይ ከሽብርተኛ ድርጅት ጋር ግንኙነት በማደረግና የተለያዩ የሽብርተኛ ድርጅቶችን ሃሳብ የሚገልፁ ፁሑፎችን እንዲሁም ምስሎችን ይዛችሁ ተገኝታችኋል በሚል የወንጀል ክስ መሰረተባቸው፡፡
አዲስ አበባ —

የተከሳሾቹ ጠበቃ ክሱን ከክስ አቀራረብ ስርዓት ውጭ የቀረበ ነው ሲሉ ተቃወሙ፡፡
ፍርድ ቤቱ የዓቃቤ ሕግን መልስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5