ሀብታቸውን ያላሳወቁ የመንግሥት ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ

ሀብታቸውን ያላሳወቁ አንድ መቶ ሰማንያ አራት የመንግሥት ባለሥልጣናት በቁጥጥር ስር እንዲውሉ መወሰኑን የኢትዮጵያ ሥነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮምሽን አስታወቀ።

“ባለሥልጣናቱ በህጉ መሠረት ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ በተደጋጋሚ ቢነገራቸውም መፈፀም ያልቻሉ ናቸው” ብሏል ኮሚሽኑ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሀብታቸውን ያላሳወቁ የመንግሥት ባለሥልጣናት በኢትዮጵያ