ስፔን የሜዲትራኒያንን ባህር ያቋረጡ ስደተኞችን ተቀበለች

Your browser doesn’t support HTML5

አለም አቀፉን የስደተኞች ቀን ለማክበር ቀናቶች ሲቀሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰደተኞች በስፔን የባህር ወደብ ከተማ ደርሰዋል። በሶስት ጀልባዎች የተሳፈሩ 600 ስደተኞች የስፔኗ ቫለንቲካ ወደብ ከትላንት በስትያ ደርሰዋል። የደቡብ አውሮፓ ሀገራት ወደ ባህር ወደቦቻቸው የሚፈልሱ ቁጥራቸው የበዛ ስደተኞችን በተመለከተ መፍትሔ ለማበጀት ጥሪ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።