አዲስ አበባ —
ከቀናት በፊት ተግባራዊ መሆን የጀመረው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ለኢትዮጵያውያን አምራቾች እና ላኪዎች ሰፊና የተረጋገጠ ገበያ ይፈጥራል ሲሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ ማሞ ምህረቱ ተናግረዋል።
አቶ ማሞ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገሩት የንግድ ቀጠናው ስምምነት ተግባራዊ መሆን በራሱ ኢትዮጵያውያን አምራቾች አጠቃላዩን የአፍሪካ ገበያ ታሳቢ እንዲያደርጉ ያስችላል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ከፍተኛ የፖሊሲ አማካሪ የሆኑትን አቶ ማሞ ምህረቱን አነጋግረናቸዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5