የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በኤርትራ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው ዕለት አስመራ ገብተዋል።
አስመራ —
የኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስቴር አህመድ ሽዴና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ ማርያም አብረዋቸው ተጉዘዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በኤርትራ