በጅግጅጋ ከተማ በደረሰ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ የ28 ሰው ሕይወት ጠፋ

ጅግጅጋ ከተማ

ነዋሪዎች “የሟቾች ቁጥር ከ40 በላይ ይኾናል፤ ከአንድ ቤት ስምንት ሰው ሕይወት ጠፍቷል” ይላሉ።

እሁድ ዕለት ለሊት በጅግጅጋ ከተማ በደረስ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋና በአፋር ክልል በጣለው በረዶ የቀላቀለ ዝናብ ምክንያት እስካሁን የ28 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 84 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን የመንግሥቱን ብዙሃን መገናኛ ጠቅሶ አሾቴድ ፕሬስ ዘግቧል። በሌላ በኩል የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች የሟቾች ቁጥር ከ40 በላይ ይኾናል ይላሉ።

ጽዮን ግርማ ነዋሪዎችን አነጋግራ ተከታዩን ዘግባለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በጅግጅጋ ከተማ በደረሰ ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ 28 ሰው ሕይወት ጠፋ