አዲስ አበባ —
ኢትዮጵያ በመጭዎቹ 10 ዓመታት የኤሌክትሪክ ኃይልና የንጽህ የመጠጥ ውሃ ለዜጎቿ ሙሉ ለሙሉ ማዳረስ እንደምትችል የሃገሪቱ የፕላንና የልማት ኮሚሽነር አስታወቁ።
በነዚህ ዓመታት የድኅነት መጠኑ ከ7 በመቶ በታች እንደሚሆን ገለጹ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ በመጭዎቹ 10 ዓመታት የኤሌክትሪክ ኃይልና የንጽህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ዕቅድ