በዛላንበሳ የታየው ትዕይንት የሁለቱን ሃገሮች ፍቅርና አንድነት ያረጋገጠ ነው ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ
በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምስራቃዊ ድንበር በሳላ ዛላንበሳ ትላንት የታየው ትዕይንት የሁለቱን ሃገሮች ፍቅርና አንድነት ያረጋገጠ ነበር ሲሉ በስፍራው የተገኙ መሰከሩ።

ለመጪው ዘላቂ ግንኙነት የመጀመሪያው ትልቅ እርምጃ እንደሆነም ገለፁ። ወደፊት የሚደረገው የድንበር ስምምነትም ፍትህንና የህዝብ ተሳትፎን መሰረት ያደረገ እንዲሆንም ተጠየቀ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5