በሞባይልና ኢንተርኔት ላይ የተደረገው የክፍያ ቅናሽ ማብራሪያ

የኢትዮ ቴሌኮም የኮርፖሬት ኮሙዩኔኬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራሂም አሕመድ (ፎቶ፡ አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ድረገጽ ላይ የተገኘ)

ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይልና በኢንተርኔት አገልግሎቶች ላይ ከ40 በመቶ በላይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ።

ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይልና በኢንተርኔት አገልግሎቶች ላይ ከ40 በመቶ በላይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። በቅርቡ ወጥቶ የነበረው የስልክ ቀፎ ማስመዝገብ ግዴታ መመሪያም ተነስቷል ብሏል።

የኔትወርክ ሽፋንና የጥራት ችግር ያለባቸው አካባቢዎች ተለይተው ማስተካከያ እንደሚደረግባቸውም አስታውቋል።

የኢትዮ ቴሌኮም የኮርፖሬት ኮሙዩኔኬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ አብዱራሂም አሕመድ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

በሞባይልና ኢንተርኔት ላይ የተደረገው የክፍያ ቅናሽ ማብራሪያ