የኢትዮጵያ የለውጥ እቅድ በድሆች ላይ ተጽእኖ ማሳደሩ ተገለጸ

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ለዛሬ የያዛቸው ርእሶች

-ዋሽንግተን ዲሲ አከባቢ ስላለው የኦሮሞ ማህበረሰብ ፖለቲካ

-የኢትዮጵያ የለውጥ እቅድ በድሆች ላይ ተጽእኖ ማሳደሩ ተገለጸና

-ኢትዮጵያውያን ታጣቂዎች በሱዳናዊ አስተዳዳሪ ላይ ጥቃት ከፈቱ የሚሉት ናቸው።