ኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የኤለክትሪክ ሀይል ለመላክ የኬብል መስመሩን ዝርጋታ አጠናቀቀች

ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን ዛሬ ያካተታቸው ነጥቦች

- ኢትዮጵያ ወደ ሱዳን የኤለክትሪክ ሀይል ለመላክ የኬብል መስመሩን ዝርጋታ አጠናቀቀች

-ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳንና ኬንያ ለሚዘረጉት የነዳጅ ዘይት ቱቦ መስመር ወጪ
ይሸፍናሉ ተባለ

-ኢትዮጵያ በታንታሉም ኩባንያዋ የሚሳተፉ ሸሪኮችን እያፈላለገች ነው የሚሉት ናቸው።