የኢትዮጵያ ወታደሮች በቅርቡ ከሶማልያ እንደሚወጡ ታወቀ

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ለዛሬ የያዛቸው ርእሶች

-የኢትዮጵያ ወታደሮች በቅርቡ ከሶማልያ እንደሚወጡ ታወቀ

-ኢትዮጵያ የሄግሊጅን ጉዳይ እንድትሸመግል ሱዳን መጠየቅዋ ተገለጸ

-የፕረስ ችገር በአፍሪቃ የሚሉት ናቸው።